ከሳውዲ
ዓረቢያ ከተመለሱ ስደተኞች መካከል 8 ሺህ ሴቶች ነብሰ ጡሮች መሆናቸውን FBC (Fana Broadcasting
Corporate S.C.)በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የመካከለኛው ምስራቅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጀማል በክር ዋቢ
በማድረግ ዘገበ ። ከተጠቀሱት ነፍሰጡር እህቶቻችን መሃከል በሪያድ እና በጅዳ የሚገኙ የኮሚኒ ግዜያዊ መጠለያ ከገቡ
በሃላ አስገድዶ መድፈር ወንጀል ሳይፈጸምባቸው እንዳልቀረ ምንጮች ገለጹ። ቀሪውን እዚህ ጋር ያንብቡ።
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/10470
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/10470
No comments:
Post a Comment