በጣም ተወዳጅ የሆነው የ ናቲና የ ጃኪ ፍም እሳት የሚለውሙዚቃ በስተመጨረሻ ክሊፑ ተለቋል። በኔ አመለካከት የሙዚቃው መልእክት በኢትዮጵያ የእግር ክኳስ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረገውና ባሁኑ ወቅት በጣም ከፍተኛ ለውጥን ላመጣው ዋልያችን ብቻ ሳይሆን፣ የወያኔ የእግር እሳት በመሆን ጨቛኙን የኢትዮጵያ መንግስት በማንኛውም አቅጣጫ እያፋጠጠ ላለውና እምቢ መረገጥ፣መታፈን፣መጨቆን በቃኝ ላለው የዚህ ዘመን ትውልድ ነው ባይ ነኝ። እስቲ እናንተም ክሊፑን አይታችሁ የራሳቹን አስተያየት ስጡበት። እነሆ ክሊፑ!
ለምለም ከኖርዌይ
ለምለም ከኖርዌይ
Weyani gud felabet ,"Manew mileyew mileyew yehen tewelede Fem esat new" !!!!
ReplyDelete