https://www.facebook.com/photo.php?v=149761338471526
በመጀመርያ ለዚች ቀን ላበቃኝ እግዚኣብሔር ይመስገን በእርግጥ ያለፈውን ስቃይ ሳስበው ለዚች ቀን እደርሳለው የሚል ተስፋ ኣልነበረኝም በቦታው ሆነህ ስታየው በታም ከባድ ነው በዚ ሰኣት ህሊናዬ ላይ ድቅን የሚልብኝ ኣንድ በጣም የምወደው ጓደኛዬ ነው ሁለታችንም ኣንድ ኣይነት ፍልስፍና ነበረን እሱም [ጉዞዬ ረዥም ፣ ተስፋዬ ሩቅ ፣ችግሬ ብዙ ነው ] የሚል ሁለታችንም በጣም ከምንወደው መጽሃፍ ከ ዣንቫልዣ (ምንዱባን) የወሰድነው ኣባባል ነበር። አሱ ወደ ሩቅ ተጉዞዋል እኔ ግን ኣለሁ።
Click the above facebook link to watch the video.
DJ TOM

No comments:
Post a Comment